ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ጭምቅ ሃሳብ
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- በኢራን የውጭ ዜጎችን ጨምሮ ከ3500 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ባለሥልጣናት ተናገሩ
- የዩኬ ጠቅላይ ሚኒስትር ስታርመር አሜሪካ እና ኢራን 'ከስምምነት ለመድረስ እንዲሠሩ' ጥሪ አቀረቡ
- የኢራን ፓርላማ አፈጉባዔ አሜሪካ 'የኢራናውያን ልዑክን እምነት ማግኘት አልቻለችም" አሉ
- 'የሆርሙዝ ወሽመጥ በኢራን ቁጥጥር ስር ነው እናም ቀረጥ መከፈል አለበት' የፓርላማው ምክትል አፈ ጉባዔ
- ጦርነት በመቀጠል እና በድርድር ከባድ አጣብቂኝ ውስጥ የገቡት ትራምፕ
- የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር "ንግግሩ የተካሄደው አለመተማመን፣ ጥርጣሬ እና ጥያቄ ባንዣበበት ሁኔታ ውስጥ ነው" አሉ
- የፓኪስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሁለቱ ወገኖች የተኩስ አቁም ስምምነቱን ማክበራቸው "ወሳኝ ነው" አሉ
- በፓኪስታን እየተደረገ ስለነበረው እና ያለ ውጤት ስለተበተነው ድርድር አሜሪካ ምን አለች?
- ኢራን በአሜሪካ አቋሞች ላይ መስማማት አለመቻሏን የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ጄዲ ቫንስ አስታወቁ