ጭምቅ ሃሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- አሜሪካ በቴህራን ላይ የኢኮኖሚ ማዕቀቦችን እንደምትጥል ስትናገር፣ ኢራን በባሕረ ሰላጤው የሚካሄዱ የነዳጅ ግብይቶችን ለማቋረጥ ዛተች
- ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና የኤም- 23 አማፂያን በሰላም ንግግር ማዕቀፎች ላይ ተስማሙ
- በሶማሊያ የባሕር ዳርቻ ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ዘጠኝ ሰዎች መገደላቸውን ባለሥልጣናት ተናገሩ
- ማራዶና "በእግዜር እጅ" ግብ ያስቆጠረባት ኳስ ከ3 ሚሊዮን ዶላር በላይ ተሸጠች








