ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ጭምቀ ሃሳብ
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- የሆርሙዝ ወሽመጥን በድጋሚ የዘጋችው ኢራን የሰላም ስምምነት ላይ የመድረስ ጉዳይ "ሩቅ" መሆኑን ገለጸች
- የቀድሞ የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ ትራምፕ ወደ ጦርነት "ተጎትተው" የገቡት በኔታንያሁ ነው አሉ
- የፈረንሳይ ሰላም አስከባሪ ወታደር ሊባኖስ ውስጥ ተገደለ
- ኢራን ከአሜሪካ ጋር ቀጣይ ዙር ድርድር ለማድረግ የተቀመጠ ቀን እንደሌለ ገለጸች
- በሊባኖስ የተኩስ አቁም ቢደረግም የሰዎችን ሕይወት የቀጠፉ ክስተቶች እየተመዘገቡ ነው
- ኢራን የኒውክሌር መብት እንደማይገፈፍ የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ተናገሩ
- በአሁኑ ሰዓት ተግባራዊ እየሆኑ ያሉት የተኩስ አቁሞች የትኛዎቹ ናቸው?
- ኢራን በሆርሙዝ ወሽመጥ ሊያልፉ የነበሩ ሁለት ነዳጅ ጫኝ መርከቦችን መመለሷ ተዘገበ