ባለፓስፖርቶቹ የሰውን በሽታ የሚለዩት አይጦች

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ባለፓስፖርቶቹ የሰውን በሽታ የሚለዩት አይጦች
ባለፓስፖርቶቹ የሰውን በሽታ የሚለዩት አይጦች
ታትሟል

አይጦቹ የሳምባ በሽታ (ቲቢ) ያለባቸውን ሰዎች ለመለየት ከአንድ ሚሊዮን በላይ ናሙናዎች አነፍንፈው በጠረን ለይተዋል። ከ400 ሺህ በላይ ሰዎች በበሽታው እንዳይያዙ ታድገዋል። አይጦቹ የሳምባ በሽታ (ቲቢ) እና ፈንጂን አነፍንፎ ከመለየት ባሻገር እንደ ርዕደ መሬት ያሉ ተፈጥሯዊ አደጋዎች ሲከሰቱ በፍርስራሽ ስር ተቀብረው በሕይወት ያሉ ሰዎችንም ያፈላልጋሉ።